- በኦስሎ የኢ.ኦ. የቅ/ገብርዔልና ያቡነ ተ/ኃይማኖት ቤ/ክ. ምዕመናን መሪ መዝሙር

አበራ ለማ (ከኦስሎ)

“መስክሩ … ድንቅ ሥራ መስክሩ

ለዓለም ሁሉ ንገሩ” መጽሓፉ እንዲል፣ እናም ያየነውን ሁሉ በእውነት ስለእውነት እንዲህ እንመሰክር ዘንድ አዶናይ አዘዘነ … ተቤጀነ።

 

በኦስሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የቅዱስ ገብርዔልና ያቡነ ተ/ኃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አንድ አዲስ የዕድገት ምዕራፍን ከትናንት በስቲያ በዋለው ዕለተ ቀዳሚት አስመዝግባለች። ጥር 8 ቀን 2002 ዓ.ም. ተብሎ በሚጠቀሰው በዚህ ዕለት አዲስ የቤተክርስቲያን ሕንፃን ተረክባ፤ መንበረ ታቦቱን አስከብራለች። ከሦስት ሰዓታት በላይ በፈጀው በዚህ ታላቅና ደማቅ መንበረ ታቦቱን የማስከበር ሥነሥርዓት ላይ፤ በኦስሎና አካባቢዋ የሚኖሩ የቤተክርስቲያኒቷ ምዕመናን ተገኝተዋል። (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ