የሌለውን ፍለጋ (ክፍል ሁለት)

ዳንኤል ክብረት
ባለፈው ሳምንት ተስፋዬ ገብረ አብ አቡነ ተክለኃይማኖትን በተመለከተ ያነሣቸውን ነጥቦች ማየት ጀምረን 'የሦስቱን ተክለ ሃይማኖቶች' ጉዳይ ለዛሬ አቆይተነው ነበር። እንቀጥል።
1) የሰባተኛው መክዘ ተክለኃይማኖት
ተስፋዬ የጠቀሳቸው የሰባተኛው መክዘ ተክለኃይማኖት የሉም። እስካሁንም እንደርሱ ፈጠራቸውን የሚናገሩ እንጂ ማስረጃ ያመጡ አልተገኙም።

ዳንኤል ክብረት
ባለፈው ሳምንት ተስፋዬ ገብረ አብ አቡነ ተክለኃይማኖትን በተመለከተ ያነሣቸውን ነጥቦች ማየት ጀምረን 'የሦስቱን ተክለ ሃይማኖቶች' ጉዳይ ለዛሬ አቆይተነው ነበር። እንቀጥል።
1) የሰባተኛው መክዘ ተክለኃይማኖት
ተስፋዬ የጠቀሳቸው የሰባተኛው መክዘ ተክለኃይማኖት የሉም። እስካሁንም እንደርሱ ፈጠራቸውን የሚናገሩ እንጂ ማስረጃ ያመጡ አልተገኙም።
ዳንኤል ክብረት
ተስፋዬ ገብረአብ "የስደተኛው ማስታወሻ" የተሰኘ መጽሐፍ ማውጣቱንና ባነበው መልካም እንደሆነ ገልጦ አንድ ወዳጄ "ስስ ቅጅውን" ከሀገረ አሜሪካ ላከልኝ። ከዚህ በፊት ሌሎች መጻሕፍቱን አንብቤያቸዋለሁ፤ በአጻጻፍ ችሎታው የምደሰተውን ያህል እንደ አበሻ መድኃኒት ነገሩን ሁሉ እርሱ ብቻ የሚያውቀው ምስጢር ስለሚያደርገው፤ በአንዳንድ ጉዳዮችም ሆን ብሎም ሊያናጋቸው የሚፈልግ ኢትዮጵያዊ እሴቶች ያሉ ስለሚመስለኝ፤ ተስፋዬ ለምን እንደዚህ ይጽፋል? እያልኩ የምጠይቃቸው ነገሮች ነበሩ።
ከቡርቃ ዝምታ እስከ የስደተኛው ማስታወሻ
መስፍን አማን (ከሃርለም፣ ኔዘርላንድ)
ከጥቂት ሳምንታት በፊት አንድ ቅዳሜ ሻይ ቡና ለማለት አምስተርዳም ከወዳጆቼ ጋር በነበረኝ ቀጠሮ ላይ እንደአጋጣሚ ተስፋዬም በመሃላችን ተገኝቶ ነበር። የባጥ የቆጡን ስናወራ፣ ስለአዲሱ የተፋስዬ መጽሐፍ አንስቶ የውይይታችንን አቅጣጫ ቀየረው። በመሃሉ ተስፋዬ፣ ከመጽሐፉ ውስጥ አንዳንድ የማልወዳቸው ምዕራፎች ቢኖሩ ትችቶቹን የምቀበል ስለመሆኔ አስረግጦ ጠየቀኝ?።
ሙሉውን አስነብበኝ ...የመጽሐፉ ርዕስ - የአሲምባ ፍቅር
ደራሲ- ካህሳይ አብር (አማኑኤል)
ትችት (ሐተታ) - ሽፈራው
"ማን ያውራ የነበረ" እንዲሉ "ለቀባሪ አረዱት" እንዳይሆን፤ ለስራ ጉዳይ ወደ ኮሎራዶ (ዴንቨር) በሄድኩበት ጊዜ አማኑኤል ማንጁስ ዴንቨር መኖሩን ሰምቼ ስለነበር ስልክ ደወልኩለት። በአንድ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ተቀጣጥረን ለመ መሪያ ጊዜ ከ30 አመት በኃላ መሆኑ ነው አማኑኤል ጋር ተገንኘን። ለረጅም ጊዜ በዝምታ ከተያየን በኃላ አማኑኤል ሽፈራው አልተቀየርክም አለና እንደገና እቅፎ ሳመኝ። አይ አንተስ ብዙ ተቀይረ ል ማንጁስ አይደለህም? ይህ ውፍረት ይህ ቁመት ከየት መጣ አልኩት። አማኑኤል ብዙ መናገር ሳይፈልግ እንባው ጠብ ጠብ ማለት ሲ ምር እኔም ለምን ታለቅሳለህ? ብዙ መከራ ስቃይ ወጥተን በህይወት ለመገናኘት በመብቃታችን የሚያስደስት ነው። ለአምላካችን ምስጋና የሚገባው ነው ብዬ ለማጽናናት ሞከርኩ።
ወለላዬ ከስዊድን (ክፍል አራት)
ምስጢሩ አሁን በኃይለኛ ሂደት ላይ ወቷል። እርስዎም የውለታ ምስጋናን፤ የሚፈልጉትን ነገር በዓይነ ህሊና አስቀድሞ ማየትን፤ የተግባር ኃይልን ሂደቶች የሚረዱበት ምዕራፍ ላይ ደርሰዋል ማለት ነው። ለመሆኑ አስቀድመው ይሄን ሁኔታ የተሸጋገሩ ምን ይላሉ?
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ደራሲ፤ ዓለማየሁ ገላጋይ
ቅኝት፤ መስፍን ማሞ ተሰማ
መንደርደሪያ
ሰቀቀን ጭንቀታቸውን እንደ ተጋቦ የሚያጋቡ፤ ግፍና በደሉን ጠኔና ጣዕሩን እንደ ሾተል አሹለው፤ ከልብ የሚቸክሉ ከአእምሮ ጓዳ የሚቀብሩ፤ አዝነው የሚያሳዝኑ፤ ተቃጥለው የሚያሳርሩ...ፍትህ ተሟጋች፤ ነፃነት ተፋራጅ፤ ጧፍ ነዳጅ...ደራሲያን፤ ቀመረ ቃላት ጠቢባን...ቢኖሩም...የብዕር ትሩፋታቸው ጨለማን ተጋፍቶ ጨለማን ተዋግቶ የወጣው - 'ኢምንቱ' ነው። እነርሱም ቢሆኑ ታዲያ፤ በጨለማ እንደሚተኮስ ርችት ወጋጋናቸው አድማስ ካድመስ የሚያሳይ ብርሃን ሆኗልና፤ እሰየው!!
ወለላዬ ከስዊድን
ስለተከሰተው ሚስጥርና የሚስጥሩን ቀላል መደረግ አሁን የሚጠይቁኝ አይመስለኝም። ይልቁንም አጠቃቀሙ እንዴት ነው? ይሉኝ ይሆናል። ለዚህ በክፍል ሦስት ጽሁፌ መልስ ይዣለሁ። ከዛ በፊት ግን ታላቁ መጽሐፍ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ይላል? የሚስጥሩ ተጠቃሚዎችስ ምን ይነግሩናል? ይሄን አንብበው ወደ ሚስጥሩ አጠቃቀም ይሻገሩ።
ወለላዬ ከስዊድን
የግጥም አፃፃፍ ዘዬን ያመጡ ነፍሳቸው ትባረክ። "ምስጢሩ ቀላል ተደረገ" የሚለውን የምስጢሩን ሁለተኛ ክፍል እነሆ! በአጭር መስመሮች ግጥም ማጠቃለል ቻልኩ። የዚህን ስራ የመጀመሪያ ክፍል ያነበቡ አስተያየት ሰጭዎች "አቀራረብህ መጽሐፉን ላነበቡ ይገባ እንደሆን እንጂ፤ ለሌላው አንባቢ ግልጽ ሊሆንለት አይችልም!" አሉኝ። ለትሁት አስተያየታቸው ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
ወለላዬ ከስዊድን
"The Secret" በሚል ርዕስ አውስትራሊያዊቷ ሮዳ ቢየርን ጽፋው፣ ጋሻው አባተ "ምስጢሩ" በማለት ወደ አማርኛ የመለሰውን መጽሐፍ በአድናቆት አነበብኩ። ምስጢሩ ... "ወዳንተ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ወደ ሕይወትህ የምትጎትተው አንተው ነህ" ይለናል። አዎን! በእርግጥ ብዙዎች ምስክርነት ሰጥተውበታል። ይህም በመጽሐፉ ላይ ተካቶ ይገኛል። መጽሐፉ በአስራ አንድ ርዕሶች የተከፋፈለ ነው። ከዛ ውስጥ የመጀመሪያውን ዕርስ ማጠቃለያ ፍሬ ሀሳብ፤ በግጥም ስሠራው እንዲህ እንሶና ጭምቅ ብሎ ወጣልኝ። ለወገኖቼ ባካፍልስ ብዬ አሰብኩ፤ ወደናንተም ላኩት። ሁለተኛው ርዕስና ሌሎቹም ይቀጥላሉ።
ገለታው ዘለቀ
በቅርቡ ለንባብ የበቃው "ድርጅታዊ ምዝበራ" የተሰኘው መጽሐፍ ደራሲ ዶክተር አክሎግ ቢራራ ጎንደር ተማሪ በነበሩበት ወቅት በአንድ ነገር ተመስጠው ነበር። ይህ ምናባቸውን የገዛው ነገር በጎንደር ውስጥ እድሜው የትየለሌ የሆነ የአንድ የዋርካ ዛፍ ተፈጥሮ ነበር።
ሙሉውን አስነብበኝ ...