ኢትዮጵያ ዛሬ በአዲስ መልክ በቅርብ ቀን!
ለውድ የኢትዮጵያ ዛሬ ድረገጽ አንባቢያን!
ኢትዮጵያ ዛሬ እነሆ አገልግሎት መስጠት ከጀመረች ዘጠነኛ ዓመቷን ያዘች። በነዚህ ዓመታት ውስጥ ያልጠቋረጠ ዝግጅቷን ስታበረክት መቆየቷ ይታወሳል።
ሆኖም ባለፉት ሁለት ዓመታት በአዘጋጆች የሥራ መደራረብ ምክንያት የአገልግሎት አቅርቦታችን ቀንሶ ቆይቷል። ባሁኑ ጊዜ ግን ሙሉ ጊዜአችንን ሰጥተን በመሥራት ላይ እንገኛለን። ከጥቂት ቀናት በኋላ የእንግሊዘኛ ቋንቋን በማካተት ሕዝብ ሊያገኝ የሚገባውን መረጃ በተገቢው ጊዜ ለማቅረብ ሙሉ ዝግጅታችንን እያጠናቀቅን እንገኛለን።
ስለዚህ ኢትዮጵያ ዛሬን ይጎብኙ የዕለቱን መረጃ በዕለቱ ያገናሉ። ስለድረ ገጻችን ያለዎትን አስተያየትም በ(This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.) ይላኩልን።
የኢትዮጵያ ዛሬ ዝግጅት ክፍል





