በቆሼው አደጋ መትረፍ የሚችሉ ወገኖች እርዳታ ሳያገኙ መቅረታቸው ተገለጠ

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ (ቪኦኤ) በመጋቢት ፯ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. (Mar. 16, 2017) በጋቢና ፕሮግራሙ በቆሼ ሠፈር በደረሰው አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ወገኖችን አነጋግሯል። መትረፍ የሚችሉ ወገኖች እርዳታ ሳያገኙ መቅረታቸውን የተናገሩም አሉ። ዝግጅቱ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዙሪያም ዘገባ አቅርቧል።
ሙሉውን የጋቢና ዝግጅት ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!