“ጥላ” መጽሔት ቁጥር አምስት በጀርመን ሀገር የሚታተመው ”ጥላ” የተሰኘው መጽሔት አምስተኛ ዕትሙን ለንባብ አብቅቷል። መጽሔቱ በአማርኛና በእንግሊዝኛ ሲሆን በሀገራችን የፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው። ... ... ሙሉውን መጽሔት በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ! ቀዳሚው ቀጣዩ Tweet