ህወሓትና የመሰነጣጠቅ አዝማሚያው (ፍኖተ ነፃነት)
- ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በጥር 27 ቀን 2005 ዓ.ም. ቁጥር 64 ዕትሙ የሚከተሉትን ይዟል! (ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ. ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)
- 33ቱ ፓርቲዎች ኢህአዴግን አስጠነቀቁ
- የፊቼ ነዋሪዎች የአካባቢው ባለሥልጣናት ለሕይወታችን ሥጋት ሆነዋል በማለት አማረሩ
- መድረክ ማኒፌስቶውን አፀደቀ
- የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር ሊቀመንበር በተፈበረከ መረጃ መንግስት ሊያስረው እንደሚፈልግ ገለፀ
- የ33ቱ ፓርቲዎች ቀጣይ እርምጃ ምንመሆን ይገባዋል?
- በደብረብርሃን ነዋሪዎች በፖሊሶች የተፈፀመን የመብት ጥሰት አጋለጡ