ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ ቁጥር 73 ከአዲስ አባባ
(ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!)
- "በሀገሪቱ የተደረገው ምርጫ የቧልትና የቀልድ ምርጫ መሆኑን ለህዝብ አሳውቀናል" አቶ አስራት ጣሴ
- የህክምና ባለሞያዎች ድራማ እየተመለከቱ የታካሚዋ ህይወት ጠፋ
- በቤንች ማጂ በተነሳ ግጭት ሶስት ተማሪዎች ቆሰሉ ሲ.አ.ን ምርጫ ቦርድን ለ3 አመት ህፃን የምርጫ ካርድ መስጠቱን በማስረጃ አጋለጠ
- የሰንደቅ ጋዜጣ ገጽ ሶስት፣ የአዲስ ዘመን ገጽ ሶስት መንትያ
- ኢህአዴግ የአንድ ለ አምስት ጠርናፊዎቹን እየገመገመ ነው
- በምርጫ ስም የሚደረገው ማወናበድ ይቁም!