"መንግሥት በጎንደር የበዓል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ" ፍኖተ ነፃነት ቁ. 75
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ በሁለተኛ ዓመት ቅጽ 2 ቁጥር 74 ሚያዝያ 29 ቀን 2005 ዓ.ም. ዕትሟ ካስነበበቻቸው፤
- "በሕጋዊና ሠላማዊ የትግል ስልት የተለያዩ አስገዳጅ ተግባራትን ለመፈፀም ተዘጋጅተናል" አቶ ሙላት ጣሰው የአንድነት ፓርቲ የፖለቲካ ጉዳይ ኃላፊ
- መንግሥት በጎንደር የበዓል ቆዳ ለማሰባሰብ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀረ
- የመድረክ ውህደትም ሆነ መፍረስ የአንድነት ቀዳሚ አጀንዳ አይደለም - አቶ ተክሌ በቀለ
- የፕሬስ ነፃነት ቀን በሐራምቤ ተከበረ
- መንግሥት በሕገወጥ እስር ቤቶች ዜጎችን ያሰቃየ ነው
- በቡሌ ሆራ የሚገኘው ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን እንዲፈርስ መታዘዙ ቁጣን ቀሰቀሰ



