በአዲስ አበባ የነፃነት ጥያቄዎች ሲስተጋቡ ዋሉ (ፍኖተ ነፃነት ቁ. 78)
- "ድርጅታዊ ቁመናችን ህዝቡን ለማነቃነቅና ወደ ትግል ለማስገባት የሚችል እንደሆነ እናምናለን" የአንድነት ፓርቲ አዲስ አበባ ዞን ሰብሳቢ አቶ ትዕግስቱ አወሉ
- የወረዳ አመራሩ በብአዴን አባላት ቤቴ ተቃጠለብኝ አሉ
- "እናትና አባቴ የሁለት ልጆቻቸው ሀዘን ሰብሯቸው በቅርቡ በሞት ተለይተውናል" ወጣት እዮብ ከበደ የሰኔ አንድ ተማዕታት ማህበር ሰብሳቢ
- የብሄር ግጭትና የኤርትራ ታጣቂዎች ሁመራን አመሷት
- በአዲስ አበባ የነፃነት ጥያቄዎች ሲስተጋቡ ዋሉ
- የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በዝዋይ የሚገኙ የህሊና እስረኞችን ጎበኙ
- የሰኔ አንድ ሰማዕታት ደም የሚመለሰው በተጠናከረ ትግል ነው