ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ1442ኛው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ረመዳን ሙባረክ!
ኢትዮጵያ ዛሬ

ኢሣት ራዲዮ (የኢትዮጵያ ሣተላይት ራዲዮ) በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዘወትር ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ 3 ሰዓት (8:00 pm to 9:00 pm) ድረስ የሚሰራጭ የራዲዮ ጣቢያ ነው። ስርጭቱን የሚያስተላልፈው በ19 ሜትር ባንድ፣ በ15355 ኪሎ ኸርዝ (kHz) ወይም በ15360 ኪሎ ኸርዝ (kHz) ወይም በ15365 ኪሎ ኸርዝ (kHz) ወይም በ15370 ኪሎ ኸርዝ (kHz) ወይም በ15380 ኪሎ ኸርዝ (kHz) ወይም 15385 በኪሎ ኸርዝ (kHz) ወይም በ15390 ኪሎ ኸርዝ (kHz) ነው። ከዚህ በታች የዕለቱን የኢሣት ራዲዮ ስርጭት ያገኙታል።  

(ለማዳመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!