"ማነው ኢትዮጵያዊ" ኢሳት ከፕ.ር ኃይሌ ላሬቦ ጋር ያደረገው ቃለምልልስ (ክፍል ፪)
ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ "ማነው ኢትዮጵያዊ?" በሚለው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ከኢሳቱ ወንድማገኝ ጎሹ ጋር ሰፋ ያለ ቃለምልልስ አድርገዋል። ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ የታሪከ ተመራማሪ ናቸው። ይኽ የቃለምልልሱ ክፍል ሁለት ሲሆን፣ የመጀመሪያውን ክፍል ለመመልከት እዚህ ይጫኑ!