"ኢትዮጵያዊነት ሐሺሽ ነው፣ ሱስ ነው" የኦሮሚያው ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ
የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ
በዚህ ሰሞን የኦሮሚያው ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ በባሕርዳር ተገኝተው ያደረጉት ንግግር በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን አጎናጽፏቸዋል። "ሐሺሽን ሞክሬው ባላውቅም፤ ኢትዮጵያዊነት ሐሺሽ ነው፤ ሱስ ነው" ሲሉ ተደምጠዋል።
ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!