Best Western Plus Addis Ababa

አዲስ አበባ ከሚገኙ ባሮች አንዱ (ቤስት ዌስተርን ፕላስ፤ ፎቶ ከቡኪንግ ዶት ኮም)

ኢዛ (ዓርብ መጋቢት ፲፩ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 20, 2020)፦ ዛሬ ማምሻውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ መግለጫ እንደሚያመለክተው፤ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ አገልግሎት እንዳይሠጡ ገደብ ከተጣለባቸው መካከል የምሽት መዝናኛ ቤቶች ወይም መሸታ ቤቶች ናቸው። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ