የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሌሎች ውሳኔዎችንም አሳልፏል

ኢዛ (ዓርብ መጋቢት ፲፰ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 27, 2020)፦ መንግሥት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ተጨማሪ ውሳኔዎችን ያስተላለፈ ሲሆን፣ ለ15 ቀናት እንዲዘጉ ተደርገው የነበሩ ትምህርት ቤቶች ለተጨማሪ 15 ቀናት ተዘግተው እንዲቆዩ ተወስኗል።

ዛሬ ውሳኔ የተሠጠበት ጉዳይ ከውጭ የሚመጡ አቅም የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ወደ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተዛውረው ለ15 ቀናት እንዲቆዩ የሚደርጉ መኾኑን ነው። (ኢዛ)

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያወጣው መግለጫ
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያወጣው መግለጫ

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!