Ethiopia Zare (ሰኞ ግንቦት 8 ቀን 2003 ዓ.ም. May 16, 2011)፦ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበርን ለመርዳት ከተለያዩ የአሜሪካና ካናዳ ግዛቶች የተሰባሰቡበት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ላይ ከ27ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ። በርካታ ኢትዮጵያዊያንና ተጋባዥ ተናጋሪዎችም በስፍራው ተገኝተው ለማህበሩ ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል።

 

ማህበሩ በውጭ ሀገር የሚገኙ የሀገሪቱን ሀብቶች ከማሰባሰብ አልፎ ባህልን በማስተዋወቅ ረገድ ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው የተገለጸ ሲሆን በመጭው ጁላይ ወር መጀመሪያ በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ከፍተኛ ፌስቲቫል ለማድረግ ከፍተኝ ዝግጅት በማድረግ ላይ መሆኑን ለማወቅ ችለናል። የገንዘብ ማሰባሰብ ሂደቱን በሚመለከት በስፍራው የተገኘው ባልደረባችን እንዲህ አቅርቦታል። … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ