በኦታዋ – ካናዳ የኢትዮጵያዊያኖች ቁጣ
ከሩቅ እያስገመገመ አካባቢውን የሚያናውጠው ድምፅ እየተቃረበ በመምጣቱ መሃል ኦታዋ መናጥ ጀምራለች። ጡሩምባው፣ ፊሽካው፣ ፉጨቱ በህብረት ያስተጋባል። ኢትዮጵያኖች በአንድነት ሆነው ቁጣቸውን እየገለጡ ናቸው።
ኦክቶበር 11 ቀን 2011 እ.ኤ.አ. ከረፋዱ 11፡30 ጀምሮ ኢትዮጵያዊ ሁሉ ዘር ሳይለይ በህብረት ተቃውሞውን ለመግለፅ በካናዳ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ተሰብስቦ ብሶቱን ያሰማል። ... (ሙሉውን ጽሑፍ በፒዲኤፍ አስነብበኝ!)



