ኃይለማርያም ደሳለኝና ኦሞት ኦባንግ ደቡብ ሱዳንን አስጠነቀቁ

ሦስት የጥበቃ ኃይሎች ተገድለዋል፣ አንድ ቆስሏል

በጋምቤላ ክልል የህወሃት/ኢህአዴግ አገዛዝ በርካታ ወታደሮችንና ብረት ለበስ የጦር መሳሪያ በማሰማራት አውጫጪኝ እያካሄደ እንደሆነ ተሰማ። የአገዛዙ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የክልሉ ፕሬዚዳንት ወደ ደቡብ ሱዳን አመሩ። ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት ሲፈጽሙ የኢታንግ ወረዳ መምህራን ስራ ማቆማቸው የክልሉን ውጥረት መባባስ እንደሚያሳይ ተዘገበ።

 


ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) የመረጃ ምንጮች ከስፍራው የላኩት መረጃ እንደሚያመለክተው በክልሉ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችና ብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች እንዲሰማሩ የተደረገው በክልሉ ያለው ችግርና ውጥረት የህወሃት/ኢህአዴግን አገዛዝ በከፍተኛ ደረጃ ስላሳሰበው ነው። ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ከጋምቤላና ከደቡብ ሱዳን የመረጃ ምንጮቹ የላኩትን ዘገባ ሙሉውን በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ