ህወሓት በአዜብ ጉዳይ ተወጥሯል
(እየሩሳሌምአርአያ)
ለስድስት አመት ኤፈርትን ሲመሩ የቆዩት ወ/ሮአዜብ መስፍን ከሃላፊነት መነሳት ተከትሎ በሕወሐት ውስጥ ውጥረት መንገሱን ምንጮች አመለከቱ። የኤፈርት ቦርድ ሰብሳቢ በነበሩት ባለቤታቸው አቶመለስ አማካይነት ዳይሬክተር ተደርገው አዜብ መሾማቸውን ያስታወሱት ምንጮች፣ ከመለስ ሕልፈት በኋላ ቦታውን የተረከቡት ኤርትራዊው ቴዎድሮስ ሃጎስ መሆናቸውን፣ እንዲሁም ዳይሬክተር የመሾምና የመሻር ስልጣኑ የቦርዱ መሆኑን ያስረዳሉ።
አዜብከኤፈርትእንዲወገዱየተደረገውግንበነቴዎድሮስሃጎስሳይሆንስብሃትነጋባቀነባበሩትጣልቃገብውሳኔ
መሆኑንምንጮቹገልፀዋል።በኤፈርትየተለያዩተቋማትየሚሰሩሰራተኞችአዜብበመባረራቸውደስታቸውን
እየገለፁመሆኑንየጠቆሙትምንጮች፣አያይዘውምደስታቸውንበስብሰባጭምርከመግለፅባለፈ፥« አዜብከኤፈርትጀምሮለፈፀሟቸውየሙስናወንጀሎችበሕግመጠየቅአለባቸው» በማለትአቋም
እስከመያዝመድረሳቸውንአስታውቀዋል።
ከዚህበስተጀርባበበቀለኝነታቸውናየጥፋትሴራበማቀነባበርየሚታወቁትስብሃትነጋእንዳሉበትና
ከኤፈርትስልጣናቸውያስነሷቸውንአዜብከጨዋታውጭከማድረግባለፈበሙስናእንዲጠየቁ
በየአቅጣጫውጫናእያሳደሩመሆኑንምንጮቹአስረድተዋል።በአዜብተፈፀሙተብለውከተነሱት
የሙስናወንጀሎችበኤፈርትስም200 ከባድተሽከርካሪዎችአቶነጋገ/እግዚያብሄርቀረጥሳይከፍሉ
እንዲያስገቡማድረጋቸውን፣ በሚሊዮንየሚገመትቀረጥሊከፈልባቸውየሚገቡየተለያዩየሕክምና
መሳሪያዎች፣በኤፈርት ገንዘብሶስትመርከብስሚንቶየፍራንኮቫሉታንሕግበመተላለፍቀረጥሳይከፈልበትአገርውስጥ
መግባቱ፣ክሶችእንዲቋረጡትእዛዝበመስጠት..የሚሉትበዋነኛነትመነሳታቸውንምንጮቹአመልክተዋል።( አዜብከኤፈርትእንደሚነሱከዚህቀደምበወጡዘገባዎችምንጮችንበመንተራስመገለፁይታወሳል)
ይህበእንዲህእንዳለ- በአዜብቦታየተተኩት
ብርሃነኪ/ማርያም(በቅፅልስማቸውብርሃነ“ማረት”) ሲሆኑ፣ከመለስበፊትየአዜብፍቅረኛ
የነበሩናከሱዳንተያይዘውበመምጣትሕወሐትን
እንደተቀላቀሉምንጮችአስታውሰዋል።ድርጅቱንከተቀላቀሉከጥቂትወራት
በኋላሁለቱ(አዜብናብርሃነ) የፍቅርግንኙነታቸውንእንዲያቋርጡከበላይአመራርመወሰኑን፣
አዜብከመለስጋርግንኙነት
መቀጠላቸውንይገልፃሉ።ፓርቲውወደስልጣንከመጣበኋላብርሃነበመቀሌማዘጋጃቤት
ተመድበውሲሰሩ«ለመንገድስራከተመደበገንዘብአምስትሚሊዮንብርተዘርፏል»
በሚልበሙስናእንዲባረሩመደረጉንምንጮችጠቁመዋል።
አዲስአበባየመጡትብርሃነብዙጥረትአድርገውአዜብዘንድ(ቤተመንግስት) የመግባትአጋጣሚያገኛሉ።ባቀረቡትአቤቱታናተማፅኖመሰረትሲቪልሰርቪስእንዲገቡአዜብትእዛዝያስተላልፋሉ።ከኰሌጁእንደወጡየማ.ረ.ት. ሃላፊተደርገውበመለስየተሾሙትብርሃነ፣በተለይከ1993ዓ.ምበኋላየመለስቀኝእጅበመሆንበአውሮፓናአሜሪካያለውንየፓርቲውንመዋቅርናስለላበመምራት፣አምባሳደሮችንበማስፈራራት፣በማዘዝናፈላጭቆራጭውሳኔበማሳለፍታማኝአገልጋይሆነውእንደቆዩያስታወሱትምንጮች፣ከመለስሞትበኋላግንየስብሃትነጋተከታይናአስፈፃሚበመሆንአሰላለፋቸውንቀይረውእንደቀጠሉአያይዘውገልፀዋል።ስብሃትናብርሃነዝምድናእንዳላቸውየጠቆሙትምንጮች፣አዜብንበማስነሳትብርሃነእንዲቀመጡያደረጉትስብሃትመሆናቸውንአመልክተዋል።



