በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተጠቃ አንድ ግለሰብ ሙሉ ለሙሉ እንዳገገመ ተገለጸ
ኢዛ (ቅዳሜ መጋቢት ፲፱ ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም. March 28, 2020)፦ በኢትዮጵያ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ሪፖርት ከተደረገባቸው 16 ግለሰቦች ውስጥ አንዱ ሙሉ ለሙሉ ማገገሙን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። (ኢዛ)