ኢድ ሙባረክ!
Ethiopia Zare (ማክሰኞ መስከረም ፳-20 ቀን ፳፻፩-2001 ዓ.ም. September 30, 2008)፦ የሙስሊም እምነት ተከታዮች ላለፉት አራት ሣምንታት ሲጾሙት የነበረው የረመዳን ፆም ዛሬ ተፈትቷል። በዚህ አጋጣሚ የኢትዮጵያ ዛሬ ድረ ገጽ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች "ኢድ ሙባረክ!" ይላል።