Merera Gudina (Prof.)

ፕሮፌሰር መረራ ጉዲ

የእጩዎች ምዝገባ ነገ ይጠናቀቃል

ኢዛ (ረቡዕ የካቲት ፳፬ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም. March 3, 2021)፦ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በቀጣዩ ምርጫ 2013 ላይ ተሳታፊ እንደማይኾን አስታወቀ።

በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የሚመራው ኦፌኮ በዚህ ምርጫ ላይ ተሳታፊ እንደማይሳተፍ የታወቀው ነገ በሚጠናቀቀው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእጩዎች የምዝገባ ሰሌዳ መሠረት አንድም እጩ ባለማቅረቡ ነው።

በዚሁ ጉዳይ ላይ ፕሮፌሰር መረራ ለኢሳት “ቴክኒካሊ በምርጫው አንሳተፍም” ብለዋል።

ለዚህም በየአካባቢዎቹ ያሉ ጽሕፈት ቤቶቹ መዘጋታቸውና አባሎቹም በመታሰራቸው፤ በምርጫው ላለመሳተፍ በምክንያትነት ሲጠቀስ መቆየቱ አይዘነጋም። (ኢዛ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ