Ethiopia Zare (ቅዳሜ ታህሳስ 11 ቀን 2001 ዓ.ም. December 20, 2008)፦ ከዘጠኝ ወራቶች በላይ የፍርድ ሂደቱን ሲከታተል የቆየው ቴዎድሮስ ካሳሁን ዓርብ ኅዳር 26 ቀን 2001 ዓ.ም. በዋለው የከፍተኛ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎት ለስድስት ዓመታት የእስርና የ18 ሺህ ብር ቅጣት ከተወሰነበት በኋላ የይግባኝ ማመልከቻውን ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ማቅረቡ ታወቀ።

 

ቴዎድሮስ ካሳሁን የይግባኝ ማመልከቻውን ያቀረበው የከፍተኛው ፍርድ ቤት የጣለብኝ ቅጣት ያለ አግባብ ነው በማለት መሆኑን ለማወቅ ችለናል።

 

ቴዲ አፍሮ "በይግባኝ" ሊፈታ ይችላል የሚሉ አስተያየት ሰጭዎች "የሽምግልና ድራማው ካልታከለበት የመፈታቱ ነገር ከፍተኛ ጥያቄ ውስጥ ይወድቃል" በማለት ስጋታቸውን ይገልጻሉ።

 

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ