አሁን በሕይወት የሌለው ታዋቂው የሬጌ አቀንቃኝ እዮብ መኮንን በሕይወት እያለ ሁለተኛ አልበሙን እየሠራ በነበረበት ወቅት ነበር በ38 ዓመቱ ነሐሴ 12 ቀን 2005 ዓ.ም. ሕይወቱ ያለፈችው። ሁለተኛው አልበሙ ከመውጣቱ በፊት ”ተው ያልሽኝን” የተሰኘው ይህ ነጠላ ዜማ ተልቅቋል።

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!