ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ1442ኛው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ! ረመዳን ሙባረክ!
ኢትዮጵያ ዛሬ

በዐረብ ሀገራት በኢትዮጵያውያን ላይ ስለሚደርስ በደል ምስክርነት

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ላለፉት ሰባት ዓመታት በዐረብ ሀገር የኖረችና ከአራት ወራት በፊት ነዋሪነቷን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገች ወጣት ኢትዮጵያዊት፣ ከኢትዮቲዩብ ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ በዐረብ ሀገር የነበራትን ቆይታ፣ በሀገር ቤትም ያለውን ችግር፣ የኢትዮጵያን ኤምባሲ በተመለከተ በግሏ የደረሰባትን ስትገልጽ ልብ ትሰብራለች። ትናንት ኅዳር 5 ቀን 2006 ዓ.ም. (ኖቨምበር 14፣ 2013 እ.ኤ.አ.) ዋሽንግተን ዲሲ በሳዑዲ ዐረቢያ ኤምባሲ በርካታ ኢትዮጵያውያኖች የተቃውሞ ሰልፍ ባደረጉበት ወቅት ነበር ኢትዮቲዩብ ያናገራት። 

 

"ዳግም በድል አብራ!" ወለላዬ ለታማኝ በየነ

የአንባብያን ድምፅ: 5 / 5

Star ActiveStar ActiveStar ActiveStar ActiveStar Active

ገጣሚ ወለላዬ የካቲት 2 ቀን 2005 ዓ.ም. በስዊድን ስቶክሆልም ለአርቲስትና አክቲቪስት ታማኝ በየነ ያቀረበው የመወድስ ግጥም። በዕለቱ ለኢሳት የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ተደርጎ የነበረ ሲሆን፣ ታማኝ በየነ የዕለቱ የክብር እንግዳ ነበር። ስለ ዝግጅቱ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እዚህ ይጫኑ!

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!