የዋሽንግተን ኢትዮጵያውያን የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን አባረሩ
በዋሽንግተን ዲሲ የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ሚያዝያ 1 ቀን 2003 ዓ.ም. (April 9, 2011 እ.ኤ.አ.) ከደጋፊዎቻቸው ጋር ሊያደርጉት የነበረውን ስብሰባ በከተማዋ እና አካባቢዋ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ በማሰማታቸው የከተማዋ ፖሊስ ስብሰባውን በተነው። ክስተቱን የሚያሳየውን ቪዲዮ ለመመልከት የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!