እናስብሻለን! (ጌታቸው አበራ)
እናስብሻለን!
(ለብርቱካን ሚደቅሳ)
ጌታቸው አበራ
ይሰማናል ድምፅሽ
ሙዚቃዊ ቃና
እንደ ዘለሰኛ ወይ እንደ መዲና ...
እሚተም ከሩቁ ልክ እንደ በገና።
ባንሰማ እንመርጣለን
ግን ጆሮ ይሰማል ...
ጥዑሙን ሙዚቃ እሚረብሽ ሆታ
አንዳች መዐት ጩኸት የመልቲ ኳኳታ።
ይጠራል ጫጫታው
የጊዜ ጉዳይ ነው። ... (ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)
እናስብሻለን!
(ለብርቱካን ሚደቅሳ)
ጌታቸው አበራ
ይሰማናል ድምፅሽ
ሙዚቃዊ ቃና
እንደ ዘለሰኛ ወይ እንደ መዲና ...
እሚተም ከሩቁ ልክ እንደ በገና።
ባንሰማ እንመርጣለን
ግን ጆሮ ይሰማል ...
ጥዑሙን ሙዚቃ እሚረብሽ ሆታ
አንዳች መዐት ጩኸት የመልቲ ኳኳታ።
ይጠራል ጫጫታው
የጊዜ ጉዳይ ነው። ... (ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ)