አይ ሽብሬ! (ወለላዬ)
አይ ሽብሬ!
ወለላዬ (ከስዊድን) This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.
(ግጥሙን ለማድመጥ የማጫወቻ ቁልፉን ይጫኑ!)
(ይህ ግጥም ምርጫ 1997 ዓ.ም. ተከትሎ ገዥው የኢህአዴግ ፓርቲ ያደረሰውን ጭፍጨፋ 5ኛ ዓመት ለማስታወስ የተገጠመ ነው። ገጣሚና አንባቢ ወለላዬ)