ፓርላማ (አርባምንጭ)
ፓርላማ
አርባምንጭ
ስድብ ጉጥጫ ከመድረክ፣
አሽሙር ጉንተላ ሲዘንብ፣
ቀን የሰጠው ያፉን ክርፋት፣
የልቡን ጉድ ሲዘበዝብ፣
ሁለመናውን ከፋፍቶ፣
ያዳምጠዋል ምድረ ህዝብ፣
ተፈጥሯልና አንዴ
ለድስት እሚሆን ግጣም፣
እነእንቶኔ ግድም፣
እንደታዘዘው ሁሉ፣
ላፍንጫ ድፍን አፈ ግም።
አርባምንጭ
ፓርላማ
አርባምንጭ
ስድብ ጉጥጫ ከመድረክ፣
አሽሙር ጉንተላ ሲዘንብ፣
ቀን የሰጠው ያፉን ክርፋት፣
የልቡን ጉድ ሲዘበዝብ፣
ሁለመናውን ከፋፍቶ፣
ያዳምጠዋል ምድረ ህዝብ፣
ተፈጥሯልና አንዴ
ለድስት እሚሆን ግጣም፣
እነእንቶኔ ግድም፣
እንደታዘዘው ሁሉ፣
ላፍንጫ ድፍን አፈ ግም።
አርባምንጭ