ጫንቡሬ ፈረሴ (ዶ/ር ፍቅሬ ቶሎሣ)
(ማሕሌታዊ ሰመመን) ዶ/ር ፍቅቄ ቶሎሣ
ጫንቡሬ ፈረሴ፣ ጫንቡሬ ጫምቡረ
የኔ ተፈትላኪ፣ የኔ ቡራቡሬ፣ አንቺን ብዬ ቼቼ!
ቼቼ! ቼቼቼቼ!
ቼቼ! ቼቼቼቼ!
ታውጆ መንጎዴ፣
ልናፈቅ በሁሉ፣ ልባል መጠቶ መቼ፣
ኧረ መቼ መቼ፣ ኧረ መቼ መቼ!
(ማሕሌታዊ ሰመመን) ዶ/ር ፍቅቄ ቶሎሣ
ጫንቡሬ ፈረሴ፣ ጫንቡሬ ጫምቡረ
የኔ ተፈትላኪ፣ የኔ ቡራቡሬ፣ አንቺን ብዬ ቼቼ!
ቼቼ! ቼቼቼቼ!
ቼቼ! ቼቼቼቼ!
ታውጆ መንጎዴ፣
ልናፈቅ በሁሉ፣ ልባል መጠቶ መቼ፣
ኧረ መቼ መቼ፣ ኧረ መቼ መቼ!