(አሥራደው ከፈረንሣይ)

«የአድዋ ድል ለደቡቡ ምኑ ነው?!» ቢሉን፤ እኛም አድዋን ተናገር?! አልነው፤

«ሰንደቅ ዓላማችንን ጨርቅ እያለ ቢሳለቁበት» በአያቶቻችን ደም የቀላ የድል ዓርማችንን የሚያጎድፉ ሁሉ የታሪክ ተጠያቂ ይሆናሉ አልናቸው።

 

ኧረ ለመሆኑ ማነው የሞተልህ?

ማንስ አስደፍሮ ማንስ ዘብ ቆመልህ?

ሥጋውን አጥንቱን ማን ከሰከሰልህ?

ሞቱን ባንተ ሽሮ ድል አጎናጸፈህ?!

በሕይወቴ እያለሁ ጠላት አይደፍርህም፤

ጣልያን ባንተ ጉያ አይውልም አያድርም፤

ፋሺስት ባንተ መንደር አይምነሸነሽም፤

ብል የተመመው ላንተ ሊሞትልህ፤

ላንተ የቆሰለው ላንተ የደማልህ፤

አርነት ያወጀው ድል ያጎናጸፈህ፤

ኧረ ለመሆኑ ትግሬ ብቻ ነበር? ...

(ሙሉውን ግጥም በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ