የጉላፕ ዓይነቶች (መስፍን አረጋ)
መስፍን አረጋ
መንደርደሪያ
ይህ ጦማር (article) በጉላፕ አይነቶች (types of degrees) ላይ የሚያተኩር ጦማር ሲሆን፣ "የሀርኪታ ዓይነቶቸ" (types of schools) በሚል ርዕስ በቅርቡ የጦመርኩት ጦማር ተከታይ ጦማር ነው። እነዚህ ሁለት ጦማሮች ደግሞ ”ሰረገላ አማረኝ” (አማሮምኛ) በሚል ርዕስ በቅርቡ ካሳተምኩት መጽሐፍ የተቀነጨቡ ቅንጫቢዎች ናቸው።
ሰገል ማለት በግዕዝ ጥበብ ማለት ሲሆን፣ ሳይንስ የሚለውን የባዕድ ቃል ይተካልናል። ከዚህም ሰገለኛ … (ሙሉውን ጽሑፍ በፒ.ዲ.ኤፍ. አስነብበኝ!)



