የእሳት ልጅ አመድ አይሆንም (በላይ ገሰሰ)
በላይ ገሰሰ
መይሳው ዮሐንስ በታሪክ ሲዘከር
አንገቱን የሰጠ ለሀገሩ ክብር
በአጥንቱ ያጠረ ዳር ድንበር
በደሙ የፃፈ የታሪክ ማኅደር።
ዛሬ በባዕድ ተደፈረ
ፍትሕ በሐሰት ተቀየረ
የወላጅ አደራ ተሰበረ
ወገን ታጣ የጠነከረ
የተጋሩ ሱሪ ከአሉላ ጋር አብሮ ተሰበረ።
በላይ ገሰሰ
መይሳው ዮሐንስ በታሪክ ሲዘከር
አንገቱን የሰጠ ለሀገሩ ክብር
በአጥንቱ ያጠረ ዳር ድንበር
በደሙ የፃፈ የታሪክ ማኅደር።
ዛሬ በባዕድ ተደፈረ
ፍትሕ በሐሰት ተቀየረ
የወላጅ አደራ ተሰበረ
ወገን ታጣ የጠነከረ
የተጋሩ ሱሪ ከአሉላ ጋር አብሮ ተሰበረ።