ክብሪት Matches sticklightኤፍሬም እሸቴ
ሞቷን በራሷ ተሸክማ
ሕይወቷን በሞቷ ቀምማ
እርሷ የኖረች ለታ
ብርሃኗን ለእኛ ሰጥታ
እርፍ ትለዋለች እስከዚያው
የክብሪት ሕይወት ይኼው።

 

(ዘለሰኛ ዘለክብሪት - ለሙከራ፤ ኤፍሬም እሸቴ፤ ማርች 5/2013፤ የካቲት 26/2005 ዓ.ም.፤ ሀገረ ማርያም ሜሪላንድ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ