ኤፍሬም እሸቴ

ከአንድ ሁለት ይሻላል

ለመሸከም፣

ከሁለት አንድ ይሻላል

ለመቆዘም።

ከአንድ ሁለት ተሽሏል - ሲቦርቁ ሲደሰቱ፣

ሁለተኛው ከየት መጥቶ - ሲቸገሩ ሲንገላቱ።

 


("ሁለትና አንድ"/ ኤፍሬም እሸቴ፤ ማርች 6/2013፤ የካቲት 27/2005 ዓ.ም፤ ሀገረ ማርያም ሜሪላንድ)

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ