ለዘመናት እንዳልናኘህ ተንሰራፍተህ፣
አዕዋፉን አራዊቱን አስጠልለህ።

ምነው ከሳህ? ምነው ሟሸሽክ ነጋ ጠባ?
ያ ደምግባት ያ ፈገግታ ወዴት ገባ?
ለወላጅህ ለእማማቺን መሆን ስትችል መከታ፣
እያየንህ እያየኸን ታሪክ ትሆን ትዝታ፣
ዋ! አቢጃታ።


ክንፈሚካኤል ገረሱ
26/11/1999 ዓ.ም.
*** በየጊዜው መጠኑ እየመነመነ ለመጣው አቢጃታ ኃይቅ መታሰቢያ የተጻፈ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ