ቀኝና ግራ - ገጣሚ ማህሙድ እንድሪስ (ከደሴ)
ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ ያለ፣
ከዚያ በመቀጠል ሌላ አላስከተለ?
እኔም ትእዛዙን ባለመቃወሜ፣
በቀኜ አስመትቼ፣ በግራ አስደግሜ፤
ጥቅሱን ጨረስኩና በኔ ድምዳሜ፣
ዘርሬው መጣሁኝ ደርግሜ ደርግሜ።
ቀኝህን ሲመታህ ግራህን ስጥ ያለ፣
ከዚያ በመቀጠል ሌላ አላስከተለ?
እኔም ትእዛዙን ባለመቃወሜ፣
በቀኜ አስመትቼ፣ በግራ አስደግሜ፤
ጥቅሱን ጨረስኩና በኔ ድምዳሜ፣
ዘርሬው መጣሁኝ ደርግሜ ደርግሜ።