ክንፈሚካኤል ገረሱ
አሸሁት አሻሸሁት፣
ደጋግሜ አሸሁት፣
አሸተትኩት።


ወደድኩት ሽታውን፣
ናፈኩት ጣዕሙን።
ግና ! ... ግና !
ጨምቄ ስቀምሰው፣
የውስጡን ስገልጠው፣
አሁንም ጎምዛዛ አሁንም ሎሚ ነው።
----//----
ክንፈሚካኤል ገረሱ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ