አይ ሰው (ሙልጌታ አብርሃ)
አይ ሰው ነገር አለው እኮ
የማትጨብጠው አመል አለው ቡኮ
ደግ ነው ስትለው ክፋትን ያስባል
መጥፎ ነው ያልከውን መልሶ ይወዳል
ታማኝ ነው ስትለው ድንገት ይከዳሃል
ጥሩ ሰው እያልከው ከጀርባ ያምሃል
ዘመድ መስሎ ሞትህን ይመኛል።
አይ ሰው! ... አይ ሰው!
ለ ... ሰው ሞት አነሰው።
ከሙልጌታ አብርሃ
U.S.A.
አይ ሰው ነገር አለው እኮ
የማትጨብጠው አመል አለው ቡኮ
ደግ ነው ስትለው ክፋትን ያስባል
መጥፎ ነው ያልከውን መልሶ ይወዳል
ታማኝ ነው ስትለው ድንገት ይከዳሃል
ጥሩ ሰው እያልከው ከጀርባ ያምሃል
ዘመድ መስሎ ሞትህን ይመኛል።
አይ ሰው! ... አይ ሰው!
ለ ... ሰው ሞት አነሰው።
ከሙልጌታ አብርሃ
U.S.A.