ክንፈሚካኤል ገረሱ

የእኔነቴ እኔነት ፍላጭ፣

የእኔነቴ ማንነት ግልባጭ።

አዎ! ጓደኛዬ መለያዬ፣

ከቶ አትሁን እንቅፋቴ ቀበኛዬ።

እናም! እናማ!

ልብረቅ እንጂ አታብርቀኝ፣

ልታይ እንጂ አታሳየኝ፣

ልግለጥ እንጂ አትግለጠኝ።


ክንፈሚካኤል ገረሱ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ