አብርሃም በየነ

ኮሳሳ አገዝፎ፣ ግዙፍ አኮስሶ

የሾመውን ሽሮ፣ ያሻውን አንግሦ

በለወጠው አዲስ ክስተተ ሁኔታ

ኀዘንና ደስታ፤

ደስታና ኀዘንን አቀያይሮ ቦታ

በራሱ ሕግጋት ዘመኑን ዳኝቶ

ጊዜ ነው የሚኖር ዓለማችንን ገዝቶ።

አብርሃም በየነ
ጥቅምት 2009 ዓ.ም.

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ