እኔ!

አንበሳ እፈራለሁ፣
በዘንዶ እርዳለሁ።

ሆኖም፤

ከሁሉም ከሁሉም፣
የምርበደበደው የምብረከረከው፣
ፍርሃትን ስፈራው፣
በልቤ ሲያዝ ነው።


ክንፈሚካኤል ገረሱ
ኅዳር 28 ቀን 2009 ዓ.ም.

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ