ክንፈሚካኤል ገረሱ

አረንጓዴ ስታይ ስትሆኝ አረንጓዴ፣

ከቀዩም ስትቀርቢ ስትለወጭ ባንዴ።

ከጥቁሩም ስትደርሺ ስትጸልሚ ፈጥነሽ፣

ብልጭ ድርግም ስትይ ሲቀያየር ገፅሽ፣

ማንነትሽ ጠፋኝ ምን ብዬ ልረዳሽ።


ታህሳሥ ፴ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም.
ክንፈሚካኤል ገረሱ

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ