(ክፍል ሁለት)

በልጅግ ዓሊ

ጎረቤቴ አንድ ቀን ወደ ቤቴ ብቅ ብሎ ከወትሮ በተለየ ረጋ ባለ ሁኔታ ትዳር መያዝ እንደፈለገ ነገረኝ። እኔም የትዳርን ጥሩነትና አሁን ወቅቱ እንደሆነ አስረድቼው ጨዋታችንን ቀጠልን።

 

"ለመሆኑ ጓደኛ አግኝተሃል እንዴ?" ብዬ ጠየቅሁት ግንኙነቱን እንዳልሰማሁ ሁኜ።

"አልሰማህምና ነው የምትጠይቀኝ?" አለኝ ሁሉም ሰው እንደሚያወራውና እኔም መስማቴን እርግጠኛ በመሆን።

"ዘንድሮ ምን የማይሰማ ነገር አለ ብለህ? ካንተው አፍ ልስማ ብዬ ነው እንጂ" አልኩት።

"ታውቃት የለም ሩት የምትባለው ልጅ እኮ ነች። ለነገሩ እውነተኛ ስሟ መቅደስ ነበር። እዚህ ስሟን ቀይራ ነው።" ... (ሙሉውን ጽሑፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!