በአልኮል እንጠበስ!

Bealkol enetebes. በአልኮል እንጠበስ

አውቀንበት ነበር ዋሽቶ በመኖሩ፣

አስቸገሩን እንጂ! ህሊናና እግዜሩ፣

ህሊና አይታሰር እግዜር አይከሰስ፣

እንደ ልማዳችን በአልኮል እንጠበስ!

ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!