አያቅትም ማልቀስ

አትጠራጠረኝ ይሄን ነገር እወቅ

በሆነው ባልሆነው በውሸት የሚስቅ

ማሳመን ካማረው ካሰበ ለመክሰስ

ምንም አያቅተው የውሸትም ማልቀስ

ወለላዬ ከስዊድን (This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.)

አዲስ ቪዲዮ

ዜና እና ፖለቲካ

ኪነ-ጥበብ

ቪዲዮ

መጻሕፍት

ስለእኛ

ይከተሉን!