በቴዲ ላይ የዘመቱ፣ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዳይመቱ

ይገረም አለሙ

Tewodros Tsegaye and Teddy Afro
ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ፀጋዬ እና አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

ይህ መዳቡ መልኩን ቀይሮ ብረቱ ተመሳስሎ ቆርቆሮው ቅርጹን ለውጦ ሁሉም ወርቅ ተመስሎ ሊቀርብ ይችላልና፤ ሆኖም ታይቷልና፤ ፊት ለፊት ከሚታየው ብልጭልጭ ቀለሙ በስተጀርባ ምንነቱን ማስተዋል እንደሚገባ ነው የሚያስገነዝበው። ይሁን አንጂ አባባሉ የሚነገረው ለዚህና ለዚህ ብቻ ሳይሆን ይልቁንም ለሰው ልጆች ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

የቴዲ አፍሮ ዜማ ገምጋሚዎች ሲገመገሙ

አዜብ ጌታቸው

Tewodros Tsegaye and Teddy Afro
ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ፀጋዬ እና አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ!

በቅድሚያ ይህን አስተያየት የምሰጠው የቴዲ አፍሮ ቲፎዞ ሆኜ እንዳልሆነ ያዙልኝ። በእርግጥ ከቴዲ አፍሮ ዘፈኖች ሁሉንም ባይሆን ጥቂት የማይባሉትን እወዳቸዋለሁ። ለኔ ከዘፈኑ ይልቅ አርቲስቱ ለሕዝቡ ባለው ክብርና ለአገሩ ባለው ፍቅር ላይ መሰረት ያደረገው ድንቅ ስብዕናው ከሙያ ብቃቱ በላይ ግዝፈት አለው። የአስተያየቴም ዙሪያ ይኽው ነው። መነሻዬ ደግሞ ባለፈው እሁድ በጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ርዕዮት ፕሮግራም የተደረገው ውይይት ነው። ወደ ውስጥ ዘለቅኩ፦

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ