ክንፉ ምን ነካህ? ቴዲ በክርስቶስ፤ ተቦርነም በጲላጦስ እንዴት ይመሰላሉ?

ዲበኩሉ ቤተማርያም

Kinfu, Teddy and Teborne
ክንፉ አሰፋ፣ ቴዲ አፍሮ እና ተወልደ (ተቦርነ) በየነ

ምሳሌያዊ አነጋገሮች፣ ተረቶች፣ የታላላቅ ሰዎች አባባሎች መጻሕፍትና ገጠመኞች እየተጠቀሱ ንግግር መክፈቻም ሆነ የጽሁፍ መነሻ መሆን በፊትም የነበረ፣ አሁንም የቀጠለ፣ የተለመደ ነገር ነው። እንደዚሁም የክርስቶስ ቃል የሀዋርያት ትንቢት ምሳሌና ተግሳፅም እንደቦታው አስፈላጊነት የሚጠቀስበት ጊዜ አለ። ይህም የሚሆነው ትምህርት ለመስጠት የእግዚአብሔርን ቃል ለመስበክ እንደአስፈላጊነቱም ጊዜውና የተፈጸመውን ድርጊት ለማስተማር ነው። በሠርግ ጊዜ ጌታ በሠርግ ቦታ ተገኝቶ ባዶዎቹን እንስራዎች በጣፋጭ ወይን ሞላቸው ተብሎ ትምህርት እንደሚሰጠው።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

ተቦርነ በየነ "አንተ አልክ?" - ቴዲ አፍሮን

ክንፉ አሰፋ

Teddy Afro
አርቲስት ቴድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)

እንዲህም ሆነ። የይሁዳ ገዥ የነበረው ጲላጦስ ክርስቶስን አስጠርቶ "አንተ የአይሁድ ንጉስ ነህን?" ሲል ጠየቀው። ክርስቶስም መልሶ "አንተ አልክ?" አለው። ሰማይን ያለ ምሰሶ ያቆመው ክርስቶስ "ጥፋ" የምትል ቃል ብቻ ከአንደበቱ ቢያወጣ ኖሮ ጲላጦስ አይደለም መላው ቄሳር ከምድረ-ገጽ በጠፉ ነበር።

ሙሉውን አስነብበኝ ...

”ደሸት” የብርሃን እውነት! (ወለላዬ)

”ደሸት” የብርሃን እውነት!

ወለላዬ ከስዊድን

(ግጥሙን በፒዲኤፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!፤ ወይንም በፎቶ መልክ የተቀናበረውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!)

”ደሸት” የብርሃን እውነት!

የማጂ፣ የጂማ፣ የመንዲ፣ የመደባይ አባት

የማራ፣ የዥማ፣ የገንቲ፣ የአሬቲ ... አያት

የአማራው፣ የኦሮሞው፣ ... የዘር ግንድ አውራ

የመተሳሰሪያ እውነተኛ ምንጭ አሻራ!

”ደሸት” ኢፋ ዹጋ ፍጥረተ ማለዳ

የዘር ሀረግ ገመድ ምስጢራዊ ጓዳ

ሙሉውን አስነብበኝ ...

አዲስ ቪዲዮ

ይከተሉን!

ስለእኛ

መጻሕፍት

ቪዲዮ

ኪነ-ጥበብ

ዜና እና ፖለቲካ