ወንዙ እና ዛፉ (ወለላዬ)
ወለላዬ ከስዊድን
ስርሽን አየሁት ቁልቁል ተዘርግቶ፣
ረዝሞ ተባዝቶ፣
አንድ አንቺን ሊያሳድግ፣ አንድ አንቺን ሊያቀና፣
እጅግ ተበራክቶ፣
ወለላዬ ከስዊድን
ስርሽን አየሁት ቁልቁል ተዘርግቶ፣
ረዝሞ ተባዝቶ፣
አንድ አንቺን ሊያሳድግ፣ አንድ አንቺን ሊያቀና፣
እጅግ ተበራክቶ፣
ክንፈሚካኤል ገረሱ
ከስር እሳት ከስር እቶን አንገብግቦት፣
ሳያቋርጥ እስኪበቃው ተግለብልቦ አግለብልቦት።
ኢትዮጵያዊ
ምነው ድሮ ድሮ በኖርኩና በሞትኩ
ወይም ይሄ ዘመን አልፎ በተፈጠርኩ
እያልኩ ስከፋ ይሄ ዘመን መሮኝ
ይብስ ኢትዮጵያዊ ሆኜ ተገኘሁኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ዝም ብለህ አኑረኝ
በሥራ ቀን ሞቼ ሰው እንዳላስቸግር
ቅዳሜ ግደለኝ እሁድ እንድቀበር
ቅዳሜን ቅዳሜን ሁሌ ካሳለፍከኝ
ምን እጎዳሃለሁ ዝም ብለህ አኑረኝ
ሙሉውን አስነብበኝ ...እኔ
እኔ እራሴ እኔ እራሴ መሆኔ
ያጠራጥረኛል እኔነቴ ለኔ
ጠዋት ያልኩትን ቃል ሲመሽ እያፈረስኩ
ሌላ ሰው ነኝ እንጂ ምኑን እራሴን ሆንኩ
ሙሉውን አስነብበኝ ...