የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ቁ. ፱
እንኑር ብለን ነው
አያውቅም አትበሉ ያራዳ ልጅ ቅኔ
እጅጉን ቢመረው ዘመነ ወያኔ
”እንኑር ብለን ነው መች አቃተን መሞት”
በማለት ነበር ኑሮን የገለጻት
ሙሉውን አስነብበኝ ...እንኑር ብለን ነው
አያውቅም አትበሉ ያራዳ ልጅ ቅኔ
እጅጉን ቢመረው ዘመነ ወያኔ
”እንኑር ብለን ነው መች አቃተን መሞት”
በማለት ነበር ኑሮን የገለጻት
ሙሉውን አስነብበኝ ...እብደት
አብዳ በለየላት ባወለቅች ዓለም
ጤነኛ መሆን ነው ይልቅ የሚያስገርም
አልልም ማንንም አደረገው ነካ
ከሱ መች ያንስና እብደቴ ቢለካ
ሙሉውን አስነብበኝ ...መስተዋት ነው ዕድሜ
ሞቶም ገዳይ አለ ቋሚን የሚያወድም
በሕይወት ዘመኑ የሚነሳ ሠላም
ይሄን አይቻለሁ ስንቴ ደጋግሜ
የጠራ የፀዳ መስተዋት ነው ዕድሜ
ሙሉውን አስነብበኝ ...ዕውቀት እና ማስተዋል
ምሁር ባልባልም በቃ! አልጸጸትም፣
ፊደል ቢሸከሙት አያደርስም የትም።
አሮጌ ልብስ ነው አስቀያሚ ኮተት፣
ማስተዋል ካነሰው ቢከመርም ዕውቀት።
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ኢዛ (ማክሰኞ ጥር ፴ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም. Feb. 07, 2017)፦ ኢትዮጵያ የተወለደችውና የዘጠኝ ዓመትዋ ሊድያ ጀዊት፣ ኦፊስ ቦክስ ሰንጠረዥ ላይ በወጣውና እጅግ ተደናቂነትን ባተረፈው ”Hidden Figures” በተሰኘው ፊልም ላይ ተውናለች።
ሙሉውን አስነብበኝ ...