”አንተስ ...?” (ወለላዬ)
ወለላዬ
ዓይኔን በዓይኔ ያየሁበት፣
በስተርጅና ያገኘሁት፣
የትናንቱ ማሙዬ፣
ያሳደኩት አዝዬ
የንግሊዞችን ወረራ ሰምቶ፣
ሙሉውን አስነብበኝ ...
ወለላዬ
ክንፈሚካኤል ገረሱ
አፈር መስሎ አፈር ልሶ፣
ጭቃ ለብሶ ጭቃ ጎርሶ።
ከቀዩ አፈር ከቀያቴው፣
ተዋህዶ ከላቆጠው፣
ጠቁሮ መሮ ከመረሬው።
ሙሉውን አስነብበኝ ...ሞትን ለማሸነፍ
ተው በሉት ያንሰው ግፍ በደሉን ያቁም
ሞትን ለማሸነፍ እያጣ ነው አቅም
ታሪክ እንዳሳየን ሞት የሚሸነፈው
ትተው በሚሄዱት መልካም አድራጎት ነው
ሙሉውን አስነብበኝ ...“እኩል ደራ ደራ
ከነ‘ሜቴ ጋራ!”
መዝገቡ ሊበን (ከሚነሶታ)
ገጣሚና ደራሲ ...
ከግዑዙ መሬት፣ ከመንደሩ ይልቅ ከዘር ማንዘሩ፣
ሰብዓዊነትን ያልማል ብዕሩ
“የሰው ልጅ ልብ ...” ነው አገሩና ድንበሩ!
ሰብዓዊነት ነው ክብሩ፤
ክንፈሚካኤል ገረሱ
ሰውነቷ የተጣጋ ትንሽ መዥገር፣
ከጡቷ ሥር ተከንችራ ከአንዲት ጊደር።
ደም ሥሮቿን ተጎዳኝታ ተቆጣጥራ፣
አንዴ ከዚህ አንዴ ከዚያ በየተራ።
ሙሉውን አስነብበኝ ...